ተደራሽ ቁጠባና ብድር ኃላ/የተ/የህ/ስ/ማ

Tederash SACCOS (LTD)

July 24, 2023

Uncategorized

በአዲሱ ኤክሳይስ ታክስ አዋጅ አተገባበር ዙሪያ ያለአግባብ እየተጨመሩ ያሉ ዋጋዎችን ሊያጠራ የሚችል ውይይት ከአምራቾች ጋር ተካሄደ፡፡

በአዲሱ ኤክሳይስ ታክስ አዋጅ አተገባበር ዙሪያ ያለአግባብ እየተጨመሩ ያሉ ዋጋዎችን ሊያጠራ የሚችል ውይይት ከአምራቾች ጋር ተካሄደ፡፡….ውይይቱ ከቢራ አምራቾች ጋር የተካሄደ ሲሆን የዋጋ ጭማሪና የሰራተኛ መቀነስ

Read More »

የብድር አገልግሎት ለማግኘት የሚያስፈልጉ መስፈርቶች

1. ለ6 ወር በተከታታይ መደበኛ ቁጠባ የቆጠበ/ች
2. የጠየቁትን የብድር መጠን 1/4 (25%) ያህል የቆጠበ/ች
3. የብድር ማመልካቻ በአካል ተገኝተው በተዘጋጀዉ ብድር ማመልከቻ ማመልከት
4. የመደበኛም ሆነ የፊቃደኝነት ቁጣባ መጠን ያህል 100% ያለምንም ዋስትና መበደር ይቻላል፡፡
5. ለብድሩ ገንዘብ ተመጣጣኝ የሆነ ዋስትና ማቅረብ የሚችል፡፡
6. ተበዳሪው ተመጣጣኝ ቋሚ ገቢ ምንጭ ማስረጃ ማቅረብ የሚችል/ች
7. ያገባ/ች /ያለገባ/ች የምስክር ወረቀት ማቅረብ፤ ባለትዳር ከሆነ በአካል የሚገኙ
8. የታደሰ የነዋሪነት መታወቂያ ኮፒ ከነዋሶቹ ማቅረብ እንዲሁም ባል/ሚስት በአካል በመገኘት መፈራረም አለባቸው፡፡
9. ሁለት ጉርድ ፎቶ ግራፍ (ያገባ/ች ከሆነ የባለቤትን ይጨምራል)
10. 1% የአገልግሎት እና 1% የብድር መድህን ዋስትና የሚከፍል